|
所在平台: Udemy |
课程主页: https://www.udemy.com/course/youtube-masterclass-full-course-in-amharic-language/
课程评论:没有评论
## YouTube Masterclass (Amharic) - 课程摘要 本 Coursera 课程名为“YouTube Masterclass”,全部使用阿姆哈拉语授课。该课程由 Ethio Computer School 和 Ethio YouTube 频道联合推出,是旨在帮助用户掌握 YouTube 运营并实现盈利的综合性课程。 **课程亮点:** * **内容全面:** 课程包含超过 55 个视频,从创建 YouTube 频道的基础知识,到如何通过 YouTube 赚钱,循序渐进地进行讲解。 * **经验丰富:** 由经验丰富的 YouTube 创作者和盈利专家授课,分享其多年的实践经验和见解。 * **规避错误:** 旨在帮助学习者避免在 YouTube 盈利过程中可能遇到的常见错误和陷阱。 * **增值内容:** 除了核心的 YouTube 技巧,课程还包含额外的附加课程,涵盖视频编辑、音频编辑、照片编辑以及联盟营销等重要技能。 * **目标受众:** 课程专为能够理解阿姆哈拉语的学习者设计。 * **必备软件:** 课程会指导学习者使用 Chrome、Adobe Photoshop、Adobe Premiere Pro、Filmora Video Editor 和 Camtasia Screen Recorder 等常用软件。 * **赋能创作者:** 为有创意的想法但尚未实现盈利的学习者提供绝佳机会,清晰地展示如何通过 YouTube 产生收入。 * **实操指导:** * 讲解哪些内容适合在 YouTube 上制作,以及哪些创意能够获得良好反响。 * 指导学习者如何选择合适的电脑设备。 * 教授如何有效增长 YouTube 频道,快速达成 1000 订阅和 4000 小时观看时长。 * 分享如何最大化每千次观看的收入。 * **多元化收入:** 课程强调 YouTube 是收入来源之一,并教授如何利用 YouTube 平台拓展其他收入渠道,例如联盟营销。 * **持续支持:** 课程承诺在完成后,若有疑问,随时提供帮助和解答。 **总体而言,本课程致力于为阿姆哈拉语用户提供一个全面、实用的 YouTube 学习平台,帮助他们从零开始,最终实现频道增长和收益。**
የዩቱብ ሙሉ ኮርስ በኢቲዮ ኮምፒውተር ት/ቤት እና በኢቲዮ ዩቱብ ቻናል የዩቱብ በአማረኛ የተዘጋጀ በውስጡ ከ55 በላይ ቪዲዩ የያዘ ሲሆን ከዩቱብ አከፋፈት ጀምሮ ብር እስከመቀበል ድረስ በቅደም ተከተል ያሳያል። ኮርሱ እረዥም ጊዜ ዩቱብ ላይ ገንዘብ በመስራት በቆዩ አስተማሪዎች የተዘጋጀ ነው። ዩቱብ ላይ ገንዘብ ለመስራት ብዙ መንገዶች አሉ ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ ምንም እውቀት ከሌለን ብዙ ስተቶችን እንሰራለን ይሄንንም ስተቶች እንዳይሳሳቱ ይሄ ኮርስ ተዘጋጅቷል።ኮርሱ በውስጡም ተጨማሪ ኮርሶችን ይዛል የቪዲዮ ኤዲቲንግየድምጽ ኤዲቲንግ የፎቶ ኤዲቲንግ እና በአፊሌት ማርኬቲንግ ግብይትን ጨምሮ ሌሎች ኮርሶችን ያካትታል ይህ ኮርስ አማረኛ ቋንቋ መስማት ለሚችሉ ሰዎች ነው የተዘጋጀው። በውስጡም የምንጠቀማቸው ሶፍትዌሮች የመጀመርያው ክሮም፣ አዶቤ ፎቶሾፕ ፣ አዶቤ ፕሪሚየር ፕሮ፣ ፊልሞራ ቪዲዮ ኤዲተር፣ ካምቲዥያ ስክሪን ሪከርደር ናቸው። ይህ ኮርስ ተስጦ ኖሯቸው ነገር ግን ገቢ መፍጠር ላልቻሉ ጥሩ አጋጣሚ ነው። ምክንያቱም ከዚህ ኮርስ ምን ይማራሉ እንዴት በዩቱብ ገቢ መፍጠር እንደሚችሉ በግልፅ ያሳያል ዩቱብ ላይ ምን ብንሰራ ያዋጣናል ምን አይነት አይድያ ብንሰራ አሪፍ ነው ምን አይነት ኮምፒውተር ያስፈልገናል ፣ የዩቱብ ቻናላችንን እንዴት ማሳደግ እንችላለን1000 ሰብስክራይብ እና 4000 የእይታ ሰአት እንዴት በቶሎ እናገኛለንበ1000 እይታ እንዴት ብዙ ገንሰብ እናገኛለን የሚሉትን አጠቃሎ ይዛል ከዚህ ኮርስ ቡሃላ ስለዩቱብ ገቢ ማግኛ መንገዶች ሙሉ ለሙሉ ያውቃሉዩቱብ ቁሚ ገቢ ከምናገኝባቸው መንገዶች አንዱ ነው። ስለዚህ ተስጦአችንን ለሌሎች በማስተማር በዛው ገቢ እናገኝበታለን። እንዲሁም ዩቱብን ተጠቅመን ሌላ ተጨማሪ ገቢ ማግኛ ምንገድ መፍጠር እንችላለን ለምሳሌ አፍልየት ማርኬቲንግ የሚባል ገቢ ማግኛ መንገድ አለ ስለሱም በደንብ ያሳያል። ከዚህ ኮርስ ቡሃላ ያልገባቹ ነገር ካለ በማንኛውም ሰአት ልንረዳቹ እንችላለን።